ቤተክርስትያናችን

Our Mission | ተልዕኮ

  • የቅድስት ቤተክርስቲያንን አንድነትና አስተዳደር ማጠናከር
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖናና ትውፊት መሠረት የሚሰጡትን መንፈሳዊ ትምህርቶች
    ስርአተ ቅዳሴ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየወቅታቸው ተግባራዊ ማድረግ
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ቃለአዋዲ በስራ ላይ መዋሉን ክትትል ማድረግ

“እንግዲህ ሂዱና በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አህዛብን ሁሉ አስተምሩ”

ማቴዎስ 28÷19

Vision | ራዕይ

Clergy (ካህናቶች)

Kesis Seleshi Robi
Aba Gebre Egzehabirer Ayele
Deacon Kinfe Gebriel Zeleke
Deacon Noah Abebe
Deacon Filmon Tekle