
- This event has passed.
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት መርሀግብር
January 6 @ 6:00 pm - January 7 @ 1:00 am
ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም (Jan 06) ከምሽቱ 6:00pm ጀምሮ የልደት በአል የአከባበር ፕሮግራም
- 7:00 pm – 8:00 pm — የማኅሌትና የዝማሬ አገልግሎት ይከናወናል
- 8:00 pm – 9: 00 pm — ምስባክ ይሰበካል:ወንጌል ይነበባል :የጧፍ ማብራት አገልግሎት ይከናወናል
- 9:00 pm – 12:00 am — ስርአተ ቅዳሴ ይከናወናል
- 12:00 am -12:30 am — የቤተክርስቲያናችን መዘምራን የእለቱን ወረብና መዝሙር ያቀርባሉ
- 12:30 am -1:00 am — በአሉን በተመለከተ ትምህርት ይሰጣል
- 1:00 am — የበአሉ ፍፃሜ ይሆናል
መልካም የልደት በዐል ይሁንልን ::