
- This event has passed.
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት መርሀ ግብር
January 20, 2024 @ 7:30 am - 1:00 pm
ቅዳሜ ጥር 11 (Jan 20) ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 7:30 የቅዳሴ አገልግሎት ይጀመራል
- ታቦተ ህጉ ወጥቶ ዑደት ይደረጋል
- መዘምራን በአሉን በተመለከተ ወረብ ያቀርባሉ
- ለበአለ ጥምቀቱ የተዘጋጀው ምስባክና ወንጌል ይነበባል
- የተዘጋጀው ፀበል ተባርኮ ለህዝበ ክርስቲያኑ ይረጫል
- በመጨረሻም የበአሉ ፍፃሜ ይሆናል
መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን ::