
- This event has passed.
የትንሳኤ ምሽት መርሀግብር
May 4, 2024 @ 6:00 pm - May 5, 2024 @ 1:00 am
- ቅዳሜ 6:00pm ቤተክርቲያናችን አገልግሎት ይጀመራል
- 7:00pm የእለቱ ምስባክና ወንጌል ይነበባል
- የጧፍ ማብራት ይከናወናል
- መዘምራን ለእለቱ የተዘጋጀውን መዝሙር ያቀርባሉ
- በአሉን በተመለከተ ትምህርት ይሰጣል
- 10:00am ስርአተ ቅዳሴ ይጀመራል
- 1:00am ስርዓተ ቅዳሴው ይጠናቀቃል
ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን
በዐቢይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምእይዜሰ
ኮነ
ፍስሀ ወሰላም


