
- This event has passed.
የስቅለት መርሀግብር
May 3, 2024 @ 6:00 am - 5:00 pm
- ከጠዋቱ 6:00am ጀምሮ በፀሎት ይጀመራል
- የእለቱ ምንባባት በተመደበላቸው ሰአት ይነበባሉ
- 7:00am በህብረት ይፀለያል ይሰገዳል
- ግበረ ህማማት ይነበባል
- 9:00am በህብረት ይፀለያል ይሰገዳል
- ግብረ ህማማት ይነበባል
- 12:00 pm በህብረት ይፀለያል ይሰገዳል
- ግብረህማማት ይነበባል
- 3:00pm በህብረት ይፀለያል ይሰገዳል
- 3:30pm የቤተክርስቲያናችን መዘምራን በአሉን በተመለከተ መዝሙር ያቀርባሉ
- 4:00pm ለምእመናን ስግደት ይሰጣል
- 5:00pm የመጨረሻው ፀሎት ተከናውኖ ምእመናን በሰላም ግቡ ይባላሉ