ቤተክርስትያናችን
Our Mission | ተልዕኮ
-
የቅድስት ቤተክርስቲያንን አንድነትና አስተዳደር ማጠናከር
-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖናና ትውፊት መሠረት የሚሰጡትን መንፈሳዊ ትምህርቶች
ስርአተ ቅዳሴ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየወቅታቸው ተግባራዊ ማድረግ
-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ቃለአዋዲ በስራ ላይ መዋሉን ክትትል ማድረግ
“እንግዲህ ሂዱና በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አህዛብን ሁሉ አስተምሩ”
ማቴዎስ 28÷19
Vision | ራዕይ
Clergy (ካህናቶች)
Kesis Seleshi Robi
Aba Gebre Egzehabirer Ayele
Deacon Kinfe Gebriel Zeleke
Deacon Noah Abebe