በምስራቅ ካናዳ ቶሮንቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን

እንኳን ደህና መጡ

Services | አገልግሎቶች

ክርስተና

BAPTISM

Schedule your Baptism service.

የጋብቻ ስርዓት

WEDDING

Reserve your wedding ceremony date.

ፍትሃትና ቀብር ስርዓት

FUNERAL

Request and reserve a Funeral Service.

መታሰቢያ ፀሎት

MEMORIAL

Request and reserve a memorial service.

Calendar | ፕሮግራሞች

SATURDAYS- Children Bible Study

4:00 pm – 5:00 pm

SUNDAYS- Worship

6:00 am – 11:30 am

Upcoming Events

Sermons | ስብከቶች

ሰሞነ ህማማት # ዓርብ

በስመ ስላሴ ዕለተ ዓርብ፡-የስቅለት; ቀን ስቅለት፣ መስቀል፣ መሰቀል፣ አሰቃቀል ማለት ነው፡፡ መስቀል በቁሙ መስቀያ፣ መመዘኛ፣ መሰቀያ፣ መንጠልጠያ፣ ለሞት የሚያበቃ መከራ በማር 8፤34 ወጸውዖሙ ለሕዝብ ምስለ አርዳኢሁ ወይቤሎሙ ዘይፈቅድ...

ሰሞነ ህማማት #ሰኞ

በዚህ ዕለት ጌታችን ሁለት ታላላቅ ነገሮችን አከናውኗል። ፩-የመጀመሪያው አንጽሆተ ቤተመቅደስ ይባላል“ወቦአ እግዚእ ኢየሱስ  ውስተ ቤተ መቅደስ፣  ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤተመቅደስ ገብቶ ፣ወሰደደ ኵሎ እለ ይሰይጡ...

ሰሙነ ሕማማት

ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት፤ ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት፤ ግብረ ሕማም በመባል...

በዓለ ሆሣዕና

 ሆሣዕና ማለት የዕብራይስጥ ቃል ነው፤ “ሆሻአና” ሲባል ትርጒሙም “አቤቱ አኹን አድን” ማለት ነው፤ ይኽ በዓለ ሆሣዕና ከ9ኙ ዐበይት የጌታ በዓላት ውስጥ ሲኾን ክንፋቸው ትእምርተ መስቀል የሚሠራው ኪሩቤል ሱራፌል በፍርሀት በረዐድ...

2723 St Clair Ave E
Toronto, Ontario M4B 1M8 Canada